የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!

መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው። ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ ምእመናን ከቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply