
በኦሮሚያ ክልል እየተባባሰ የመጣው ግጭት የሰብአዊ እርዳታ የሚጠባበቁ ነዋሪዎችን ቁጥር እንደጨመረው የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ዩኤን ኦቻ) አስታወቀ። በክልሉ የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ከመምጣቱ ባሻገር የመሠረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦት ላይም ጫና እንደተፈጠረ ኦቻ ባወጣው ሪፖርት ገልጿል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post