የኦሮሚያ ቤቶች እና ከተማ ልማት ግማሽ ቢሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ተገለጸ

የኦሮሚያ ክልል ለቤቶች ልማት በሚል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው ብድር ለበርካታ ዓመታት መመለስ ሳይችል በመቅረቱ የዕዳው መጠን ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱ ታወቀ። ከ13 ዓመታት በፊት የክልሉ ቤቶች እና ከተማ ልማት ቢሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጋራ መኖሪያ ቤቶች በሚል በተበደረው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply