የኦሮሚያ ብልጽግና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በሰኔ 15 ክስተት አብን እጁ አለበት አሉ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 22፣ 2013ዓ.ም)  የጠቅላይሚኒስትሩ አክቲቪስት እና ገፅታ ገንቢ እንደሆኑ የሚሞገቱ…

የኦሮሚያ ብልጽግና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በሰኔ 15 ክስተት አብን እጁ አለበት አሉ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 22፣ 2013ዓ.ም) የጠቅላይሚኒስትሩ አክቲቪስት እና ገፅታ ገንቢ እንደሆኑ የሚሞገቱ…

የኦሮሚያ ብልጽግና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በሰኔ 15 ክስተት አብን እጁ አለበት አሉ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 22፣ 2013ዓ.ም) የጠቅላይሚኒስትሩ አክቲቪስት እና ገፅታ ገንቢ እንደሆኑ የሚሞገቱት እና በህወኃ ት አማካኝነት በኦነግነት ዘጠኝ ዓመት ታስረዋል፡፡ በኦነግነትም ተጠርጥረው ነበር፡፡ ታየ ደንዳዓ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ የአክቲቪስነት ሚና የተሰጣቸው አመራር ሲሆኑ አብን ኦነግ ሸኔ ነው ሲሉ ወቅሰዋል፡፡ የሰኔ 15ቱ ክስተት አቀናባሪም ነው ብለው ወቅሰዋል፡፡… የዚህ ሁሉ ወቀሳቸው ምንጭ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ አብይ አህመድ የሀገሪቱን ህዝብ ደህነት እና ሉዓላዊነት ማስከበር ባለመቻላቸው ስልጣን ይልቀቁ በማለታቸው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ አማራን በሰኔ 15 ሰበብ መከፋፈልም አንዱ የነታየ የአማራ ብልፅግናን ማሸነፊያ መንገዳቸው እንደሆነ የአሻራ መረጃ ያሳያል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply