የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል የሴቶች የሰላም ፎረም በአዳማ እየተካሄደ ነው

የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል የሴቶች የሰላም ፎረም በአዳማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ሴቶች የሰላም ፎረም በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

በአዳማ እየተካሄደ በሚገኘው ፎረም ላይ የሁለቱ ክልል ተሳታፊዎችን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ተጋባዦች ተገኝተዋል፡፡

በፎረሙ የኦሮሚያ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሁለቱ ክልል ሴቶች የሰላም ፎረም አባላት፣ የኦሮሚያ ክልል ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ፣ የተመድ የሴቶች ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ የተለያዩ የፌደራል እና የክልል ስራ ኃላፊዎች ተሳታፊዎች ናቸው፡፡

በባህላዊ የሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ዕሴቶች ዙሪያ ላይ የልምድ ልውውጥ ይደረጋል ተብሏል፡፡

The post የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል የሴቶች የሰላም ፎረም በአዳማ እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply