የኦሮሚያ ክልል መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግልፅ ወረራ እያደረገ ይገኛል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ/ም…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግልፅ ወረራ እያደረገ ይገኛል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በኦህዴድ እገዛ ይደረግላቸዋል የተባሉ ወራሪ ኃይሎች በቤኒሻንጉል አሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ እና ቶንጎ ወረዳ ዘልቀው በመግባት የመንግስት መዋቅሮችን አፍርሰው የራሳቸውን አደረጃጀት እየዘረጉ መሆናቸውም ታውቋል። በክልሉ ከአሶሳ ዞን በተጨማሪ በካማሺ ዞን በክልሉ ፀጥታ አካላት እና በኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይሎች መካከል ውጊያ እየተደረገ መሆኑንም ነው የአማራ ድምፅ የአከባቢው ነዋሪዎችን በማነጋገር ማረጋገጥ የቻለው። ዘገባው የአማራ ድምፅ ሚዲያ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply