የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአማራ ላይ የለየለት ጥላቻ!

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአማራ ላይ የለየለት ጥላቻ ባይኖረው ኖሮ በተለያዩ አካባቢዎች ዓመቱን ሁሉ የደከምንበት ሰብል አብሮ መኖርን በሚጠየፉ ስራ ጠሎች በጉልበት ተቀምተን ሲከፋፈሉት በዝምታ አይመለከትም ነበር ሲሉ ተጎጅዎች ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል ህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው። ለሚነሱበት ቅሬታዎችም አይደንቀውም፤ አንዳች ተገቢ ምላሽ እየሰጠ አይደለም፤ ሰብአዊ እርዳታም አያቀርብም ይላሉ ከአሚማ ጋር ቆይታ ያደረጉ ከምስራቅ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply