የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመስኖ ልማት ስራን ጎበኙ

የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመስኖ ልማት ስራን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመስኖ ልማት ስራን ጎብኘ፡፡

ልዑኩ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጉምቢ ቦርዶዴ ወረዳ ኬንቴሪ ቀበሌ በመገኘት በመስኖ እየለማ ያለን የስንዴ ማሳ ጎብኝቷል፡፡

በጉብኝቱም አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመስኖ ልማት ስራ የተሰማሩ አርሶ አደሮችን አበረታተዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመስኖ ልማት ስራን ጎበኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply