የኦሮሚያ ክልል ግድያውን የፈጸሙት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ – BBC News አማርኛ

የኦሮሚያ ክልል ግድያውን የፈጸሙት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/17A59/production/_115175869_whatsappimage2020-11-02at09.00.19.jpg

የኦሮሚያ ክልል ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በምዕራብ ወለጋ የሰዎችን ሕይወት ያጠፋው አካል ላይ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል። ክልሉ፤ “ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሕይወታቸው እንዲያልፍ ባደረገው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ ይወሰዳል” ሲል አስታውቋል። በተጨማሪም “ትናንት በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቀናቲ ቀበሌ ጨለማን ተገን በማድረግ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሰላማዊ ዜጎች ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በአንድ ስፍራ ሕይወታቸው እንዲያልፍ ተደርጓል” ይላል የክልሉ መግለጫ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply