የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ለእርቅ ጥሪ አቀረቡ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-7545-08db111a5ba4_tv_w800_h450.jpg

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ፣ “ኦነግ ሸኔ” ያሏቸው ታጣቂዎች በንግግር ወደ እርቅ እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል።

የታጣቂዎቹ ቃል አቀባይ ጥሪውን በበጎ እንደሚመለከቱት ተናግረዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply