የኦሮሚያ ፖሊስ ኮለኔል ገመቹ አያና የታሰሩበትን ሁኔታ ቀርቦ እንዲያስረዳ ቢታዘዝም ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ቀረ

ሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኦሮሚያ ፖሊስ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር የሆኑት ኮለኔል ገመቹ አያና የታሰሩበትን ሁኔታ ቀርቦ እንዲያስረዳ በጠቅላይ ፍርድ ቤት 3ኛ ሰበር ሰሚ ችሎት የታዘዘ ቢሆንም ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ቀረ። የኦሮሚያ ፖሊስ በሰበር ሰሚ ችሎቱ ቀርቦ…

The post የኦሮሚያ ፖሊስ ኮለኔል ገመቹ አያና የታሰሩበትን ሁኔታ ቀርቦ እንዲያስረዳ ቢታዘዝም ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ቀረ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply