የኦሮምያ ክልል ቱሪዝም ለጎብኚዎች የሚሆን አዲስ ስልት ቀይሻለሁ አለ

https://gdb.voanews.com/a9176726-9176-4370-b9a5-1c82bd26a588_tv_w800_h450.jpg

የኦሮምያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን ዘላቂ እና ቀጣይነት ያለው የቱሪዝም ፍልሰትን ለማረጋገጥ በሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ በክልሉ ያሉትን የቱሪዝም መዳረሻዎችን እየለየ፣ እያስተዋወቀ እና እንዲለሙ እያመቻቸ መሆኑን ምክትል ኮምሽነር አብይ ተሰማ ገልጸዋል።

የዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት በኮቪድ-19 እና በሀገሪቱ በተከሰተው የሰላም አለመረጋጋት ምክንያት መቀነሱንም ኮሚሽኑ ገልጿል።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply