የኦሮምያ ክልል የፀጥታ ችግር መፍትሄ እንዲሰጠው አባገዳዎችና የኃይማኖት አባቶች ጠየቁ

https://gdb.voanews.com/09320000-0a00-0242-2bd9-08daf998167e_tv_w800_h450.jpg

በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ውስጥ እየተባባሰ የመጣው የጸጥታ ችግር “ሰላማዊ መፍትሄ ያስፈልገዋል” ሲሉ የኦሮሞ አባ ገዳዎች እና የሀይማኖት አባቶች ጠይቀዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የቱለማ አባገዳ እና የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ዋና ጸሐፊ ጎበና ሆላ እሬሶ እና የጠቅላይ ቤተክህነት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀሃይላት ቀሲስ በላይ መኮንን የጸጥታ ችግሩን በሠላም የመፍታቱን አስፈላጊነት አብራርተዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply