የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ጥሪ

https://gdb.voanews.com/bcfb99cf-5beb-4075-bd16-f96f9b7c7ef7_tv_w800_h450.jpg

የኦሮምያ ወጣቶች “የጠቅላይ ሚኒስትሩን ፈለግ እንዲከተሉ” ሲሉ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ።

ጉዳዩን አስመልክቶ ለአሜሪካ ድምጽ ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ቃለ አቀባይ አቶ ኃይሉ አዱኛ “ጥሪው የተላለፈው በመካሄድ ላይ ስላለው ጦርነት ብቻ አይደለም” ይላሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply