የኦሮሞው መንግስት የአማርኛና የታሪክ ትምህርት አገደ።

የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጉዳይ በዝርዝር! • የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት “ተዘጋ”; • አጼ ዘርዓ ያዕቆብ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት “ተዘጋ” • የባህል ጥናት ማዕከል “ተዘጋ” • ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ:- The first and only university in Ethiopia and the world to officially close Amharic Language and Literature department! • በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከቋንቋ፣ ከማንነት፣ ከታሪክ፣ ከባህልና ከአገርበቀል ዕውቀቶች ጋር የተያያዙ የትምህርት መስኮች እንዲዘጉ መወሰኑ; 1. መነሻ ዩኒቨርሲቲው ማስተማር የጀመረው በማኅበራዊ ሳይንስ፣ በተፈጥሮ ሳይንስና በሥነ ትምህርት ክፍች ነበር፡፡ በዚህም ብዙ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply