የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የምርጫ ቦርድን የውሳኔ ሐሳብ ውድቅ አደረገ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የእነ ዳውድ ኢብሳ ቡድን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፓርቲው አመራር አባላት አቤቱታ ላይ ለመወሰን ያቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር( ኦነግ) አመራር አባላት የቀረበለትን አቤቱታ አስመልክቶ መስከረም 29/2013 የውሳኔ ሐሳብ ማቅረቡ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply