የኦሮሞ ገዢ መደብ – አቻምየለህ ታምሩ

ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር የጋሞ ብርብር ማሪያሙ መነኩሴ አባ ባሕርይ፣ ወራሪው የኦሮሞ የገዢ መደብ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት ከባሌ በታች ተነስቶ በየስምንት ዓመቱ በሚያካሂደው ወረራ ሀገራችንን ሲያጠፋና የሬሳ ክምር ሲያደርግ በዐይናቸው ያዩ የታሪክ ምስክርና ሀገራችን በኦሮሞ የገዢ መደብ የጠፋችበትን ምክንያት አጥንተው መጪው ትውልድ ይማርበት ዘንድ የጥናታቸውን ውጤት ቀለም በጥብጠው፣ ብራና ፍቀው ጽፈውልን ያለፉ ታላቅ ሊቅ ናቸው። ሰሚ ያላገኘውን የአባ ባሕርይ ምክር ከማቅረቤ በፊት ስለ ኦሮሞ የገዢ መደብ የተወሰነ ነገር ልበል። ከዚህ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply