“የፓርቲያችን ቃል አቀባይ አቶ በቴ ኡርጌሳ ታስረዋል” ሲል በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ አስታወቀ ።
የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ እንደተናገሩት መጋቢት 11 /2013 ዓ.ም ነው አቶ በቴ በቡራዩ ከተማ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸውን ገልጸዋል።
የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፀው ደግሞ አቶ በቴ በከተማው አልታሰሩም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Source: Link to the Post