የከረዩ አባገዳ ከድር ሀዋስ ቦሩ በአሸባሪው ሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ በከረዩ አባገዳ ላይ በአሸባሪው ሸኔ በተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተ…

https://cdn4.telesco.pe/file/k0nhhAu4ux2D8ZV8yTcwEpqkCPBobmP7t2etAEkKKUeUTvPIbPBlnKufgFLYML-OJlGRzcyLGijjPgw28o3dlsHCp3gpF6KRnfGdyGB4E9pMfnj3TW-4VuUJ9DSBUT5onjN5AbG478IAC3UvTPGcDK6z-cyPbJCZtExRQExkuv1bhOigliMm21uNJ9DUEaSFhwkBy0Hn8GdpelkBUwN18RJYQGYvZ08-EdAHl2XLTXn2rn2Kr2XzwRRTDPuVQEctkFDAlUsGOWzRxW_mkLJSzX9UuqsFVj2qrInGNx6z3gCl5AUWTSNQaUtQoHBNPvxN76oJnywm50JaSOcBB81qSQ.jpg

የከረዩ አባገዳ ከድር ሀዋስ ቦሩ በአሸባሪው ሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡

በከረዩ አባገዳ ላይ በአሸባሪው ሸኔ በተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡

ሸኔ በየጊዜው በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈጽመው ግድያ አሸባሪው ቡድኑ ሕዝባዊ ዓላማ እንደሌለው ማረጋገጫ መሆኑን የክልሉን ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ዋቢ አድርጎ ኢብኮ ዘግቧል፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 24 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply