“የከተማና መሠረተ ልማት ባለፉት አራት ዓመታት በገጠሙት ፈተናዎች ዘርፉ ለጉዳት ተጋልጧል” የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ምክክር እየተደረገ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከመሠረተ ልማት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ነው ምክክር እያደረገ ያለው፡፡ የምክክሩ ዓላማ በመሠረተ ልማት ዘርፉ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት መፍትሔ ለማስቀመጥ ነው። በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አዳራሽ በተዘጋጀው የምክክር መድረክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply