የከተማዋን የመንገድ ችግር ለመቅረፍ እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ በ2016 በጀት ዓመት በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ ሥራዎችን ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አብራርተዋል፡፡ ከንቲባው እንዳሉት ከተማ አሥተዳደሩ ወደ ልማት ከመግባቱ በፊት የሕዝብ ፍላጎትን መሠረት ያደረጉ የልማት ሥራዎችን የመለየት ሥራ ተሠርቷል። በተለይም ደግሞ የከተማዋ ዋነኛ ችግር የኾነውን መንገድ ለመገንባት እና ተጨማሪ ሃብት መፍጠር የሚችሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply