የከተማዋን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ለማሻሻያ በ16 ሚሊየን ብር የተገነባ የፀሃይ ሃይል ማመንጫ አገልግሎት ጀምሯል።

ባሕር ዳር:ጥር 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃን የምታገኘው ከከተማዋ በ23 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ሹምሸሃ አካባቢ በመብራት ተስቦ ነው። በመብራት መቆራረጥ ምክንያት ከ80 ሽህ በላይ ለሆነው ለከተማዋ ማህበረሰብ በቂ የንፁህ መጠጥ ውሃን ለማድረስ ሲቸገር መቆየቱን የከተማው ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ሲገልፅ ቆይቷል። ተቋሙ ከዚህ ቀደም በጀኔኔተር ውሃ ለማህበረሰቡ እያደረሰ የቆየ ሲሆን ከ21.2 ሚሊዮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply