የከተማ አሥተዳደሩ ባደረገው የገንዘብ እና የክህሎት ድጋፍ የተሻለ እየሠሩ እንደኾነ በደሴ ከተማ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ገለጹ።

ደሴ: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ የበጀት ዓመቱን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም፣ የ60 ቀን አፈጻጸሙን እና የቀሪ 100 ቀናት የዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ሽመልስ ጌታቸው ከተማ አሥተዳደሩ ለኢንተርፕራይዞች እና አንቀሳቃሾች ተገቢውን ድጋፍ እና ክትትል እያደረገ ነው ብለዋል። በሕገ ወጥ መንገድ የተያዙ ሼዶች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply