የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ በከተሞች የሚገኙ የሥራ ኀላፊዎችን የመምራት አቅማቸውን የሚያሳድጉበት፣ የተሻለ ለፈጸሙ የሥራ ኀላፊዎችም እውቅና የሚሰጥበት ይኾናል ተብሏል። ስምምነቱ የከተሞችን እድገት ማቀላጠፍ የሚያስችል መኾኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል። የሥራ ኀላፊዎች ከተሞችን በብቃት መምራት እንዲችሉ የሚያስችል መኾኑንም አንስተዋል። በከተሞች የሚያጋጥሙ መሠረታዊ ችግሮችን ለመፍታትም ያስችላል ነው ያሉት። የአፍሪካ አመራር ልህቀት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply