የከተማ ግብርናን በማስፋፋት ኅብረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ግብርናን በማስፋት ኅብረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የዞኑ እና የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በከተማ የግብርና ሥራ ላይ የተሠማሩ አርሶ አደሮች የልማት እንቅስቃሴ ተጎብኝቷል። በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች አትክልት እና ፍራፍሬ በማልማት ተጠቃሚ እየኾኑ እንደሚገኙም በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የኃይለማሪያም ማሞ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply