የከተሞችን ልማት ዘላቂነት ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር የከተሞችን የመልማት አቅም መግታቱን የጎንደር እና ደብረ ታቦር ከተማ ከንቲባዎች ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። ጎንደር ከ200 ዓመታት በላይ የሀገሪቱ መናገሻ የነበረች፣ 17 ነገሥታት የነገሱባት፣ አሁንም ድረስ ታሪካዊነታቸውን ጠብቀው የሚገኙ በየዘመናቱ በነገሱ ነገሥታት የተገነቡ አብያተ መንግሥታ መገኛ ናት። ይሁን እንጅ ባለፉት ዓመታት በአካባቢው በተከሰቱ ግጭቶች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply