የከንቲባ ችሎት ከ20 ዓመት በላይ ሥር የሰደዱ ችግሮችን በአጭር ጊዜ በመፍታት ሁነኛ የችግር መፍቻ መንገድ ኾኖ ተገኝቷል” የደሴ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እና የማኅበረሰቡን እርካታ በቀጥታ ለማወቅ የከንቲባ ችሎት ሁነኛ መፍትሔ ተደርጎ በከተሞች እየተሠራበት ይገኛል። አሠራሩ ተገልጋዮች፣ ከንቲባው እና የተቋማት ኀላፊዎች በተገኙበት ፊት ለፊት ጉዳያቸውን የሚያቀርቡበት መንገድ ነው። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ደግሞ ችሎቱን ቀድሞ በመጀመር ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነ ነው። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply