የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ልዩ ባህሪ ያገናዘበ የግዥ ሕግ እንዲወጣ ዩኒቨርሲቲዎች ጠየቁ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ልዩ ባህሪና አሰራር ያገናዘበ የግዥ ሕግ እንዲወጣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥያቄ አቀረቡ። የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶቹ ጥያቄውን ያቀረቡት አገሪቱ የምትጠቀምበት የግዥ ሕግ ከዩኒቨርሲቲዎች አሰራር ጋር የማይሄድ መሆኑን በመግለጽ ነው። ጥያቄው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply