“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስን ለመቻል ያላቸው አስተዋጽዖ” በሚል ርዕስ ጉባዔ ተካሄደ

በቅድስት ማርያም ዩንቨርሲቲ አዘጋጅነት በየአመቱ ሲካሄድ የቆየው በአፍሪካ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ትኩረት የሚያደርገው አለም አቀፍ ጉባዔ ለ19ኛ ጊዜ ነሀሴ 27/2013 በበይነ መረብ አማካኝነት ተደርጓል። ለ19ኛ ጊዜ በተደረገው ጉባዔ የከፍተኛ ትመህርት ተቋማት ራስን ለመቻል ያላቸው አስተዋጽዖ (Higher Education and its…

Source: Link to the Post

Leave a Reply