የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቀቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2016 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት መለቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የመውጫ ፈተና ውጤቱን ከዛሬ ጀምሮ ከታች ባለው ሊንክ መመልከት እንደሚቻል ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። https://result.ethernet.edu.et ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply