የኩላሊት ሕመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ከመንግስት 1 ሺህ 410 ካሬሜትር ቦታ ተቀበለ

ዕረቡ ሚያዚያ 12 (አዲስ ማለዳ) የኩላሊት ሕመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ለኩላሊት ህመምተኞት ኹለገብ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችለውን ህንፃ ለመገንባት 1 ሺህ 410 ካሬሜትር ቦታ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መቀበሉን አስታወቀ። ድርጅቱ የኩላሊት ህሙማንን በገንዘብ በመደገፍ ከሚሰራው ሥራ በተጨማሪ፤ የራሱን የሆነ…

The post የኩላሊት ሕመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ከመንግስት 1 ሺህ 410 ካሬሜትር ቦታ ተቀበለ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply