የኩላሊት እጥበት ማዕከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዲሁም ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመረቀ

ሰኞ ግንቦት 22 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባው የኩላሊት እጥበት ማዕከል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) ዐቢይ አህመድ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመርቋል። አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየሰራ የሚገኝው የከተማ…

The post የኩላሊት እጥበት ማዕከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዲሁም ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመረቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply