የኩላሊት ዕጥበት ሕክምና ክፍያ በግል ሆስፒታሎች ጭማሪ አሳይቷል ተባለ

የኩላሊት ዕጥበት (ዲያሊስስ) ሕክምና የሚሰጡ ሦስት የግል ሆስፒታሎች ለአንድ ጊዜ ዕጥበት ከ 150 እስከ 800 ብር ጭማሪ ማድረጋቸውን የኩላሊት ህሙማን በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሰለሞን አሰፋ ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ። ቤተዛታ ሆስቲታል 150 ብር፣ አዲስ ሕይወት ሆስፒታል 500 ብር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply