“የኩታ ገጠም እርሻ ሥራው በምግብ ራስን ለመቻል የሚደረገውን ጥረት የሚያሳካ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኩታ ገጠም እርሻ ሥራ እየተስፋፋ የመጣ ተግባር መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት የዚህ ክረምት የእርሻ ዕቅድን ሊያሳካ የሚችል ሰፊ እንቅስቃሴ ስለመጀመሩ ነው ያብራሩት። ሥራውም መጠናከር እንደሚገባው ነው ያስገነዘቡት። በዚህ ዓመት ከ24 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ለማረስ ዕቅድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply