የካላዛር በሸታን ለማጥፋት የሚስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የካላዛር በሸታን ለማጥፋት የሚስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ኾኗል። ከሰኔ 3 እስከ 5/2016 ዓ.ም ድረስ የጤና ሚኒስቴር ከዓለም ጤና ድርጅት እና አጋሮቹ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እየተደረገ ባለው የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የካላዛር በሽታ የማጥፋት ፕሮግራም ኀላፊዎች የውይይት መድረክ ላይ ነው የስትራቴጂክ ዕቅዱ ይፋ የተደረገው። በውይይቱ ላይ የጤና ሚኒስትር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply