በሱዳን መዲና ካርቱም በአገሪቱ ጦር እና በፈጥኖ ደራሹ ኃይል መካከል ከፍተኛ ውጊያ ተካሂዶ በካርቱም መሃል ከተማ የሚገኙ ሕንጻዎች በእሳት ተያይዙ።
ከእነዚህ ሕንጻዎች መካከል የካርቱም መለያ ተደርጎ የሚወሰደው የግሬተር ናይል ፔትሮሊየም ኩባንያ ሕንጻ በእሳት ተያይዞ ታይቷል።
ከእነዚህ ሕንጻዎች መካከል የካርቱም መለያ ተደርጎ የሚወሰደው የግሬተር ናይል ፔትሮሊየም ኩባንያ ሕንጻ በእሳት ተያይዞ ታይቷል።
Source: Link to the Post