“የካርድ ቀበኛው” ሰርጆ ራሞስ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእግር ኳስ ሕይወቱ ያላሳካው ድል የለም። የስፔን ላሊጋ፣ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ እና ሌሎች ዋንጫዎች በሪያል ማድሪድ አሳክቷል። ወደ ፈረንሳይ ተጉዞም የፈረንሳይ ሊግ አንድ ዋንጫን ተቋድሷል። ሀገሩ ስፔን በዓለም እና በአውሮፓ ዋንጫ ስትደምቅም የወርቃማው ትውልድ ፊታውራሪ ነበር – ሰርጆ ራሞስ። በእግር ኳስ ከታዩ ምርጥ ተከላካዮች መካከል አንዱ መኾኑን ብዙዎች ይመሰክሩለታል። እንዲህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply