የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ፡፡ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን ቫ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/TlYT3EFohzJlBfMVzD9cZmGm2vPwYwssfGxNUVFZTFTVjZ2o1zdSNkE5MqybcqoWKUI47gktjpBZIiXQwFgPq_BG9ew24Q2VvaxQL2ha0X8TuVpS6oB0uE_j6rHqqs2esVTGasIRzWfZHJHs8sJS76KN4GwXtxUhGE2I8b00F4sdEaIeG6xCj63fLS0n4qKTM-FBhk6X3-FVmNkj1skWGIDriq2ydhZVlBSeqRjo11PabxbddbbWv7cLlbmUkHA9TRVUUNcEPhdX21qL6QeYu4DlV9ZHqskWYH0LZ7tFnjHWTpQucfV__-gFonsDUt1f2mflxgjlXuvzhq-rHn1XqA.jpg

የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ፡፡

ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን ቫቲካን ማስታወቋን ቢቢሲ ዘግቧል ፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply