“በልደታ ፍርድ ቤት ታሪክ ተፈፀመ! ” ▸▸▸ « የግራ ዳኛው የዋስትና መብቱ ውድቅ መሆኑን አንብበው ጨረሱ። በዚሁ ሁነት ውስጥ በፍትህ ችሎት አዳራሽ የነበረው ታዳሚ ከፍተኛ ፀጥታ ሰፍኗል። የመሀል ዳኛውም (በእነ ታላቁ እስክንድር ነጋ ክስ የቀኝ ዳኛ የነበረው የመሀል ዳኛ ረቡማ ነው) አጁን በአፉ አስደግፎ እያየ ነበር። የፌደራል ፖሊስ አባላት ፀጥታውን ነቅተው እየጠበቁ ነው። ውሳኔውም ተነቦ አለቀ። 24’ቱም ተከሳሾች ከመቀመጫው ተነሱ! ከፊት ለተቀመጡት ዳኞች ጀርባቸውን ሰጥተው ዞሩባቸው! ዳኞቹም ደነገጡ! የፌደራል ፖሊስ አባላትም ከመቀመጫቸው ተነሱ! መሳሪያቸውን ማቀባበል …
The post የካንጋሮ ፍርድቤት ዉሎ ! first appeared on Amhara Fano Movement Support Site – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.
Source: Link to the Post