የካፋ፣ የቤንች ሸኮ፣ የሸካ እና የምዕራብ ኦሞ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የኢትዮጵያ ሰዋሰው ብርሃን ቅዱሰ ጳወሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ የሆኑ ብጹዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከአዲስ አበ…

የካፋ፣ የቤንች ሸኮ፣ የሸካ እና የምዕራብ ኦሞ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የኢትዮጵያ ሰዋሰው ብርሃን ቅዱሰ ጳወሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ የሆኑ ብጹዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከአዲስ አበባ ወደ አህጉረ ስብከት መንበራቸው ወደሆነው ቦንጋ ከተማ ሲመጡ በጂማ አካባቢ በጸጥታ አስከባሪዎች እንዲመለሱ መደረጉ በጣም አሳዝኖናል፡፡ … በብጹዕ አባታችን ላይ በደረሰው መጉላላት እያዘንን በክልላችን በሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናት አሁን ያለው ሠላምና ጸጥታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል መላው ህዝባችን ከጎናችን እንዲሰለፍ ጥሪያችን እናቀርባለን፡፡ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከሰጠው መግለጫ የተወሰደ

Source: Link to the Post

Leave a Reply