የካፍ ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል:: የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ መትሴፔ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸውን ካፍ ኦንላይን ጽፏል፡፡ በቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘው…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Diz1KJyygTSDu5VoQ4YBtSuGtDkIj9ripUOcSuo_qpINSGhlxgI8RdUDDugUTL7wYyzZcJWxAp1Y7bs-HwzN0rHnrkrg15NJYK4IeK7vXN3BU1rFrUwirnvuTUP0fTN7qLEl-R3CURlgX0irjJEUXDU2RT1ijQc4_QZEnl-qMhOnkHumLlomlQvtK-rIFDOQaYvWTVJNeZ5IspnkDM6DGOXXbBe7fcpj62uFFqKt4ds6LoI4BmIi3cZv3uBjpYyw2mgckt7xZHM8bi2S6QL5FmuUcVaApyETbWaFYqamyyljXA3fIcpKMHoG6zAau0mgOUgPQe1ZuDzaa-v0Ci0gZQ.jpg

የካፍ ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል::

የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ መትሴፔ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸውን ካፍ ኦንላይን ጽፏል፡፡

በቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ከባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ፣ ከእግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ ጂራ እና ስፖርቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ይገናኛሉ፡፡

ሞትሴፔ ከእግር ኳስ ክለቦች ፕሬዝደንቶች ጋር በመወያየት ጉብኝታቸውን እንደሚያጠናቅቁም ተገልጿል፡፡

በአቤል ጀቤሳ
ሐምሌ 06 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply