የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ተቃውሞ ያስነሳባቸውን “የግብር ማሻሻያ” እቅዳቸውን መሰረዛቸውን ለመላው የኬንያ ህዝብ አሳወቁ። ህዝብን ልመራ ነው የተመረጥኩት፣ ህዝብ ከተቃወመኝ ማዳመጥ አ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/eSKgB0hgFjNa22Oe3gY3LEGlnZ3jcz6g4Ux8vgTvxV6TjPnAn9LbZYZrYMBLfuSMB2-ZpSibjlGL6PmhVjSfuJWYBTcX00QvfZy7aT8kk5HCQy6UWvy03q2KaW_L_UyDT8pb-wU3ceVa-_qvHJi9K99YL6Ehy-Z27RKQemOqM9FY_8-LRAhhDyO-QwUcOBZXj_2aHjlhIPXuyOg1UrLGVegXkSy0hmfPsgw2Qvt-_vFOBkAi7oMrVV80-tyJ1cCJ9S_XcEYX_DO4VKq2pF5Lpn11CNXVp3KSsG0V-qqAtnyrVxV0F4HN7m3Ei_GMihAggriHahBSqPlphObPfc2IJQ.jpg

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ተቃውሞ ያስነሳባቸውን “የግብር ማሻሻያ” እቅዳቸውን መሰረዛቸውን ለመላው የኬንያ ህዝብ አሳወቁ።

ህዝብን ልመራ ነው የተመረጥኩት፣ ህዝብ ከተቃወመኝ ማዳመጥ አለብኝ። “ተሸንፌያለሁ።

ሀሳቤን ሰርዢያለሁ” ብለዋል።

ሙስናን እዋጋለሁ
አላስፈላጊ የመንግስት ወጪ ቀንሳለሁ
አላስፈላጊ ድግስ አይኖርም
የውጪ ጉዞ ቀንሳለሁ
ከወጣቶች ጋር እመክራለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ቃል ገብተዋል።

በሔኖክ ወ/ገብርኤል

Source: Link to the Post

Leave a Reply