You are currently viewing የኬንያ ፖሊስ ራሱን “እየሱስ ነኝ” ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ!!                 ግንቦት 3/2015 ዓ.ም                       አሻራ ሚዲያ  የኬንያ ፖሊ…

የኬንያ ፖሊስ ራሱን “እየሱስ ነኝ” ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ!! ግንቦት 3/2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የኬንያ ፖሊ…

የኬንያ ፖሊስ ራሱን “እየሱስ ነኝ” ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ!! ግንቦት 3/2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የኬንያ ፖሊስ ራሱን “እየሱስ ነኝ” ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ። ኢልዊድ ዌኬሳ በሚል ስሙ የሚጠራው ይህ ግለሰብ የአዲሷ እየሩሳሌም አዳኝ ነኝ በሚል ራሱን እየሱስ እንደሆነ በመናገር ላይ እንደሆነ ቢቢሲ ዘግቧል። ዚህ ጉዳይ ምርመራ እያደረገ የሚገኘው የኬንያ ፖሊስ አሁን ደግሞ ራሱን እየሱስ ክርስቶስ እያለ የሚጠራን ግለሰብ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠይቋል። በኬንያ አንድ ፓስተር አማኞች እየሱስ ክርስቶስን ለማግኘት እንዲጾሙ እና በረሀብ እንዲሞቱ አድርጓል በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል። የፓስተር ፖል ማኬንዜ መልዕክትን ተቀብለው እየሱስን እናገኘዋለን በሚል ሲጾሙ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎች ቁጥር እያሻቀበ ሲሆን ግለሰቡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራው እንደቀጠለ ነው ተብሏል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply