ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥነ-መንግሥት ታሪክ አያሌ ውጣ ውረዶችን ያስተናገደ እና የተጋፈጠ ሕዝብ ነው፡፡ ለረጅም ዘመናት ማንነቱንም ሆነ ምንነቱን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር አደራጅቶ ሀገር እና ትውልድ ይቀጥል ዘንድ ውድ የሚባሉ መስዋዕትነቶችን ከፍሏል፡፡ ከሌሎች ወንድም እና እህት ኢትዮጵያዊያን ጋር በጋራ እና በጽናት ቆሞ የጨለማ ዘመን አልፎ የብርሃን ዘመን ይመጣ ዘንድ ተደጋጋሚ የድል […]
Source: Link to the Post