የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ መዘጋጀታቸውን የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት ገለጹ።

ሰቆጣ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመቸውም ጊዜ በላይ የክልሉን ብሎም የኢትዮጵያን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ መዘጋጀታቸውን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተመደቡ የቀድሞ የልዩ ኃይል አባላት ገለጹ። ረዳት ሳጅን ሙሐባው አባተ የተሰጠው ሥልጠና የነበረውን የተዛባ አመለካከት ቀይሮታል ብሏል። ከሥልጠና እስከተመደቡበት ቦታ ድረስ ሕዝቡ በፍጹም ክብር እንደተቀበላቸውም ነው ያስረዳው፡፡ ሰላም ወዳዱን የአማራ ሕዝብ ለማገልገልም መዘጋጀቱንም ገልጿል። ኮንስታብል ሚሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply