“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ዝግጁ ነን” የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት

ደሴ: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ እና በደቡብ ወሎ ዞን ለተመደቡ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በደሴ ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ለአባላቱ የደሴ እና የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር መኮንኖች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የቀድሞው የልዩ ኃይል አባላትም በቆይታቸው ጠቃሚ ሥልጠና ማግኘታቸውን ተናግረዋል። በቀጣይም የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ ዝግጁ መሆናቸውን አስረድተዋል። የደሴ ከተማ ተቀዳሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply