የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ ወጣቶች ከሰላም ካውንስሉ ጎን ሊቆሙ እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

ሰቆጣ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ያለውን አንጻራዊ ሰላም ለማስቀጠል የተቋቋመው የሰላም ካውንስል ያቀረበው የሰላም ጥሪ ወቅታዊ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናግረዋል። ወጣት አንባየ መኮነን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ስጋት ኾኗል ብሏል። ችግሩን ለመፍታትም ሕዝባዊ ውይይቶች መካሄዳቸው መንግሥት እና ሕዝብን ያቀራርባል ነው ያለው። የሰላም ካውንስሉ ያቀረበው ጥሪ ወቅቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply