የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በጋራ መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ።

ደሴ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በወሎ ቀጣና ከሚገኙ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ ተወካይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። ”የጠነከረ ወንድማማችነትን መገንባት የፈተናዎች ሁሉ መሻገሪያ ድልድይ ነው” በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው ኮንፈረንስ ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ሁሉም በትብብር ሊሠራ እንደሚገባ ተመላክቷል። የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በጋራ መሠራት እንደሚገባም ተጠቅሷል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply