የክልሉን አንፃራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ደረጃ በማሸጋገር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚቀጥሉት 100 ቀናት የሚተገበሩ ቁልፍ ዕቅዶች ተለይተው ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተገብቷል፡፡ የዕቅዱ ዋና ዓላማ በክልሉ ያጋጠመውን የሰላም እና የጸጥታ ችግር በመፍታት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ርብርብ ማድረግ ነው፡፡ ክልሉ አሁን ያለበትን አንፃራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ሰላም ለማሸጋገር በቀጣይ 100 ቀናት በዕቅድ በተያዙ ተግባራት ዙሪያ ከሁሉም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply