የክልሉን ወቅታዊ ችግሮች እና የሕዝብን ጥያቄዎች መሠረት ያደረገ የአመራር ኮንፈረንስ ማዘጋጀቱን የአማራ ክልል ብልጽግና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ባዘጋጀው ኮንፈረንስ ከ1 ሺህ 400 በላይ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡ ኮንፈረንሱ ከግንቦት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል ብልጽግና ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኅላፊ ዶክተር ጋሻው አወቀ ገልጸዋል፡፡ የኮንፈረንሱ ዓላማ ወቅታዊ ፈተናዎችን እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply